ዳንኤልም፥ “በእውነት ሐሰትን ተናገርህ፤ ደምህ በራስህ ላይ ነው፤ ከመካከልህ ይሰነጥቅህ ዘንድ የእግዚአብሔር መልአክ እነሆ፥ ከእግዚአብሔር ዘንድ ታዘዘ” አለው።