ኀጢአት ከባቢሎን፥ ሕዝቡን እንጠብቃቸዋለን ከሚሉ ግብዞች መምህራንም እንደ ወጣች እግዚአብሔር ስለ እነርሱ የተናገረባቸው ሁለት ግብዞች መምህራን በዚያ ወራት በሕዝቡ መካከል ታዩ።