ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ባሏ ኢዮአቄምም እጅግ ባለጸጋ ነበር፤ በቤቱም አጠገብ የተክል ቦታ ነበረው፤ ከሁሉ እርሱ ይከብር ነበርና አይሁድም ወደ እርሱ ይመጡ ነበር። ምዕራፉን ተመልከት |