በማግሥቱም ሕዝቡ በባሏ በኢዮአቄም ዘንድ በተሰበሰቡ ጊዜ እነዚያ ሁለት መምህራን ሶስናን ያስገድሏት ዘንድ ከአመፀኛ ልቡናቸው ጋር መጡ።