ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እነዚህም ሁለቱ መምህራን ይህን ነገር በተናገሩ ጊዜ በሶስና እንደዚህ ያለ ነገር ፈጽሞ ተሰምቶ አያውቅም ነበርና ዘመዶችዋና አገልጋዮችዋ እጅግ አፈሩ። ምዕራፉን ተመልከት |