እነዚህም ሁለቱ መምህራን ይህን ነገር በተናገሩ ጊዜ በሶስና እንደዚህ ያለ ነገር ፈጽሞ ተሰምቶ አያውቅም ነበርና ዘመዶችዋና አገልጋዮችዋ እጅግ አፈሩ።