ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:28 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 በማግሥቱም ሕዝቡ በባሏ በኢዮአቄም ዘንድ በተሰበሰቡ ጊዜ እነዚያ ሁለት መምህራን ሶስናን ያስገድሏት ዘንድ ከአመፀኛ ልቡናቸው ጋር መጡ። ምዕራፉን ተመልከት |