ሶስናም አለቀሰች፤ ”በሁሉም ፈጽሜ ተቸነፍሁ፤ ባደርገውም እሞታለሁ፤ ባላደርገውም አልድንም፤ ከእጃቸው ማምለጥንም አልችልም።