ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ይህ ከአልሆነ ግን ከአንቺ ጋር ወንድ እንደ አገኘን ተናግረን እናጣላሻለን፤ ስለዚህም ነገር ደንገጥሮችሽን ከአንቺ አስወጥተሽ ሰደድሽ” አሏት። ምዕራፉን ተመልከት |