ከዚህ በኋላ ቀን ሲጠብቋት ሶስና ሁልጊዜም ትገባ እንደ ነበር ከሁለቱ ደንገጥሮችዋ ጋር ገባች፤ አልቧትም ነበርና በተክል ቦታ ውስጥ ትታጠብ ዘንድ ወደደች።