እየራሳቸውም ተለያይተው ሄዱ። ተመልሰውም በዚያ በአንድነት ተገናኙ፤ ሁለቱም ሁሉ ተያዩ፤ ያንጊዜም ምኞታቸውን ተነጋገሩ። እርስዋንም ብቻዋን የሚያገኙበትን ጊዜ ተቃጠሩ።