ይህ መፅሐፍ በእግዚአብሔር አልተነፀረም እና የክርስቲያን ካኖን ወይም የአይሁድ ታናክ ክፍል አይደለም። ለታሪክና ለጥናት ዓላማ ብቻ ይታያል። ሙሉ ማብራሪያን ይመልከቱ ትንቢተ ዳንኤል 13:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 ከዚህ በኋላ ቀን ሲጠብቋት ሶስና ሁልጊዜም ትገባ እንደ ነበር ከሁለቱ ደንገጥሮችዋ ጋር ገባች፤ አልቧትም ነበርና በተክል ቦታ ውስጥ ትታጠብ ዘንድ ወደደች። ምዕራፉን ተመልከት |