በምድርም ትቢያ ውስጥ ከአንቀላፉት ብዙዎች እኩሌቶቹ ለዘለዓለም ሕይወት፥ እኩሌቶቹም ለእፍረትና ለዘለዓለም ጕስቍልና ይነሣሉ።