ብዙ ሰዎችም ሰውነታቸውን ያጠራሉ፤ ያነጡማል፤ ይፈተኑማል፤ ክፉዎች ግን ክፋትን ያደርጋሉ፤ ክፉዎችም ሁሉ አያስተውሉም፤ ጥበበኞች ግን ያስተውላሉ።