ከመንግሥቱም ሁሉ ኀይል ጋር ይመጣ ዘንድ ፊቱን ያቀናል፤ ከእርሱም ጋር አንድነትን ያደርጋል፤ ለጥፋቱም ሴት ልጅ ትሰጠዋለች፤ እርስዋም አትጸናም፤ ለእርሱም አትሆንም።