እኔም ዳንኤል ብቻዬን ራእዩን አየሁ፤ ከእኔ ጋር የነበሩ ሰዎች ግን ራእዩን አላዩም፤ ነገር ግን ታላቅ ድንጋጼ ወደቀባቸው፤ ከፍርሃትም የተነሣ ሸሹ።