እርሱም እንዲህ አለኝ፥ “ወደ አንተ የመጣሁት ስለ ምን እንደ ሆነ፥ ታውቃለህን? አሁንም የፋርስን አለቃ እወጋው ዘንድ እመለሳለሁ፤ እኔም ስወጣ፥ እነሆ የግሪኮች አለቃ ይመጣል።