የፋርስ መንግሥት አለቃ ግን ሃያ አንድ ቀን በፊቴ ቁሞ ነበር። እነሆም ከዋነኞቹ አለቆች አንዱ ሚካኤል ሊረዳኝ መጣ፤ እኔም ከፋርስ ንጉሥ ጋር በዚያ ተውሁት።