እርሱም፥ “እጅግ የተወደድህ ሰው ዳንኤል ሆይ! እኔ ዛሬ ወደ አንተ ተልኬአለሁና የምነግርህን ቃል አስተውል፤ ቀጥ ብለህም ቁም” አለኝ። ይህንም ቃል በአለኝ ጊዜ እየተንቀጠቀጥሁ ቆምሁ።