ኤርምያስም እንዲህ አለው፥ “አቤቱ ጌታዬ፥ ይቺን ከተማ በጠላትዋ እጅ አሳልፈህ እንደምትሰጣት የባቢሎንም ሕዝብ እንደሚይዟት እነሆ፥ ዛሬ ዐወቅሁ።