ኤርምያስም ያንጊዜ፥ “ጌታዬ ሆይ፥ እለምንሃለሁ፤ ከአንተ ጋር እናገር ዘንድ እዘዘኝ” ብሎ ተናገረ፤ ጌታም፥ “ወዳጄ ኤርምያስ ሆይ፥ የምትወድደውን ተናገር” አለው።