የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




2 ሳሙኤል 15:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ሰውም እጅ ለመ​ን​ሣት ወደ እርሱ በቀ​ረበ ጊዜ እጁን ዘር​ግቶ አቅፎ ይስ​መው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

እንዲሁም ማንኛውም ሰው ወደ እርሱ ቀርቦ እጅ በሚነሣው ጊዜ፣ አቤሴሎም እጁን ዘርግቶ ይይዘውና ይስመው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እንዲሁም ማናቸውም ሰው ወደ እርሱ ቀርቦ እጅ በሚነሣው ጊዜ፥ አቤሴሎም እጁን ዘርግቶ ይይዘውና ይስመው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ሰውየው በፊቱ ለጥ ብሎ እጅ ለመንሣት በሚቀርብበት ጊዜ አቤሴሎም እጁን ዘርግቶ በማቀፍ ይስመዋል።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ሰውም እጅ ሊነሣው ወደ እርሱ በቀረበ ጊዜ እጁን ዘርግቶ ይይዝና ይስመው ነበር።

ምዕራፉን ተመልከት



2 ሳሙኤል 15:5
6 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ኢዮ​አ​ብም ወደ ንጉሥ መጥቶ ነገ​ረው፤ አቤ​ሴ​ሎ​ም​ንም ጠራው፥ ወደ ንጉ​ሡም ገብቶ ሰገ​ደ​ለት፤ በን​ጉ​ሡም ፊት ወደ ምድር በግ​ን​ባሩ ወደቀ፤ ንጉ​ሡም አቤ​ሴ​ሎ​ምን ሳመው።


ኢዮ​አ​ብም አሜ​ሳ​ይን፥ “ወን​ድሜ ሆይ፥ ደኅና ነህን?” አለው፤ ኢዮ​አ​ብም አሜ​ሳ​ይን የሚ​ስም መስሎ በቀኝ እጁ ጢሙን ያዘው።


አን​ተስ ሰላ​ምታ አል​ሰ​ጠ​ኸ​ኝም፤ እር​ስዋ ግን ከገ​ባሁ ጀምሮ እግ​ሬን ከመ​ሳም አላ​ቋ​ረ​ጠ​ችም።