በፍርድ ጊዜም ሕግ የላቸውም፤ የእንጀራ እናታቸውንና አክስታቸውን አግብተው ወደ ቅሚያና ወደ ክፉ ነገር፥ ወደ ኀጢአትና ወደ ዝሙትም ይሄዳሉ እንጂ። ክፉውንም ሁሉ ያደርጋሉ፤ እኅቶቻቸውንና ዘመዶቻቸውንም ያገባሉ፤ ሕግም የላቸውም።