ከዚህም በኋላ የከለዳውያን ንጉሥ ጺሩጻይዳን መጣ፤ ሀገራቸውንም ሁሉ አጠፋ፤ የመቃቢስንም ልጆች ማረካቸው፤ መንደራቸውንም ሁሉ አጠፋ።