በፍጹም ልቡናቸውም በተመለሱ ጊዜ ኀጢአታቸውን ያስተሰርይላቸው ነበር፤ ሥጋና ደም እንደ ሆኑ ያውቃቸዋልና የሚያስት የዚህ ዓለም አሳብና፥ አጋንንትም አሉባቸውና የቀደመ ኀጢአታቸውን አያስብባቸውም ነበር።