በሶምሶን፥ በባርቅና በዲቦራ፥ በዮዲትም እነርሱን ያዳነበት ጊዜ አለ፤ በሴትም ቢሆን፥ በወንድም ቢሆን አድሮ ከሚያሠቃዩአቸው ጠላቶቻቸው እጅ ያድኗቸው ዘንድ መሳፍንትን ያስነሣላቸው ነበር።