እኔም ቸል ብዬ በአንተ እጅ አሳልፌ ሰጠኋት፤ አንገትህን ስለ አደነደንህ፥ ከተማዪቱንም በእጄ ብርታት ከበብኋት ስለምትል ስለ አንተ አይደለም። አሁንም ስለ ወለድሃቸው ልጆችህ እግዚአብሔር ኀጢአትህን ይቅር አለህ።