ረአይ የሚሉት ነቢይ እንዲህ አለው፥ “በጊዜው ብርሃን ዛሬ ጥቂት ደስ ይበልህ፤ የእስራኤል ቅዱስ እግዚአብሔርም ባልተጠራጠርኸው መቅሠፍት ይበቀልህ ዘንድ አለው።