የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




2 ነገሥት 12:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ካህ​ና​ቱም “ከሕ​ዝቡ ገን​ዘ​ቡን አን​ወ​ስ​ድም፤ በቤ​ቱም ውስጥ የተ​ና​ዱ​ትን አን​ጠ​ግ​ንም፥” ብለው ተስ​ማሙ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ካህናቱም ከእንግዲህ ከሕዝቡ ገንዘብ ላለመሰብሰብና ቤተ መቅደሱንም ራሳቸው ላለማደስ ተስማሙ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ካህናቱም በዚህ ተስማምተው ቤተ መቅደሱን ለማደስ የነበራቸውን ተግባር አቆሙ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ካህናቱም በዚህ ተስማምተው ቤተ መቅደሱን ለማደስ የነበራቸውን ተግባር አቆሙ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ኢዮአስም ካህኑን ዮዳሄንና ካህናቱን ጠርቶ “በመቅደሱ ውስጥ የተናዱትን ስፍራዎች ስለ ምን አትጠግኑአቸውም? ከእንግዲህ ወዲያ ገንዘቡ ለቤቱ መጠገኛ ይሰጥ እንጂ ከሚያመጡት ሰዎች አትቀበሉ፤” አላቸው።

ምዕራፉን ተመልከት



2 ነገሥት 12:8
4 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

ኢዮ​አ​ስም ካህ​ኑን ዮዳ​ሄ​ንና ካህ​ና​ቱን ጠርቶ፥ “በመ​ቅ​ደሱ ውስጥ የተ​ና​ዱ​ትን ስፍ​ራ​ዎች ስለ ምን አል​ጠ​ገ​ና​ች​ሁም? ከእ​ን​ግ​ዲህ ወዲያ ገን​ዘቡ ለቤቱ መጠ​ገኛ ይሰጥ እንጂ ከሚ​ያ​መ​ጡት ሰዎች አት​ቀ​በሉ” አላ​ቸው።


ካህኑ ዮዳሄ ግን አንድ ሣጥን ወስዶ መክ​ደ​ኛ​ውን ነደ​ለው፤ በመ​ሠ​ዊ​ያ​ውም አጠ​ገብ ሰው ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት በሚ​ገ​ባ​በት መግ​ቢያ በስ​ተ​ቀኝ አኖ​ረው፤ ደጁ​ንም የሚ​ጠ​ብቁ ካህ​ናት ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት የሚ​መ​ጣ​ውን ገን​ዘብ ሁሉ በሚ​ዛን አስ​ገቡ።


“ወደ ታላቁ ካህን ወደ ኬል​ቅዩ ወጥ​ተህ ደጃ​ፉን የሚ​ጠ​ብቁ ከሕ​ዝቡ የሰ​በ​ሰ​ቡ​ትን ወደ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት የገ​ባ​ውን ወርቅ ቍጠር።


ንጉ​ሡም ሣጥን ሠር​ተው በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቤት በር አጠ​ገብ በስ​ተ​ውጭ ያኖ​ሩት ዘንድ አዘዘ።