“ያልዘመቱና ያልተዋጉ፥ ምድርን የሚያርሱ እነርሱ ዘርተው አዝመራቸውን ባገቡ ጊዜ ግብሩን ለንጉሡ ይሰጣሉ። ለንጉሡም ግብር እንዲከፍል አንዱ ሌላውን ያስገድደዋል።