“እናንተ ሰዎችሆይ፥ ንጉሡ ታላቅ አይደለምን? ሰዎቹስ ብዙ አይደሉምን? ወይንስ ብርቱ አይደለምን? እኒህንስ የሚገዛቸውና የሚያዝዛቸው ማነው? ሴቶች አይደሉምን?