መጥተውም በቤተ መቅደሱ አደባባይ ጐልማሶቻቸውን በሰይፍ ገደሉ፤ ለጐልማሳውም፥ ለቆንጆዋም፥ ለትልቁም፥ ለትንሹም ቢሆን አልራሩም፤ ሁሉንም በእጃቸው አሳልፎ ሰጣቸው።