ሌዋውያንንም አላቸው፥ “ለእስራኤል ካህናት ተገዙ፤ የንጉሡ የዳዊት ልጅ ሰሎሞን በሠራው ቤተ መቅደስም በእግዚአብሔር ታቦት ቅድስና ሥርዐት አክብሯቸው።