የሚጣፍጠውም ውኃ መራራ ይሆናል፤ ወዳጆችም እንደ ጠላት በድንገት እርስ በርሳቸው ይጋደላሉ፤ ያንጊዜም ጥበብ ትሰወራለች፤ ምክርም ወደ ማደሪያዋ ትመለሳለች።