ታላላቅ ሕዝቦችን የምትመሩ፥ ባስገበራችኋቸው ሀገሮች ብዛት የምትታበዩ፥ እናንተ ሁላችሁ ስሙ
ብዙ ምድርን የምትገዙ፥ በሠራዊትም ብዛት የምትታበዩ ስሙ።