ታላቁን ዘውድ ይደፋሉ፤ ከጌታ እጅ የውበትን አክሊል ይቀበላሉ፤ በቀኝ እጁ ይጠብቃቸዋል፤ በክንዱም ይከልላቸዋልና።
ስለዚህም የክብር መንግሥትንና ጌጥ ያለው አክሊልን ከእግዚአብሔር እጅ ይቀበላሉ፤ በቀኙ ይሰውራቸዋልና፥ በክንዱም ይረዳቸዋልና።