ጻድቃን ግን ለዘለዓለም ይኖራሉ፤ ካሣቸው በእግዚአብሔር ዘንድ ነው፤ እርሱ ይጠብቃቸዋል፤
ጻድቃን ግን ለዘለዓለም ይኖራሉ፤ ዋጋቸውም በእግዚአብሔር ዘንድ የጸና ነው፤ ጥበቃቸውም በልዑል ዘንድ ነው።