የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 18:22 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ጥላቻን አስወገደ፤ በጉልበት አልነበረም፥ በመሣሪያም አልነበረም፥ ለአባቶች ያደረገውን መሐላ፥ የገባውንም ቃል ኪዳን በማስታወስ ቀጪውን ስለ ተስፋው ቃል በመለመን ነበር እንጂ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አጥ​ፊ​ዎ​ች​ንም አሸ​ነፈ፤ በሥ​ጋዊ ኀይል ወይም በጦር መሣ​ሪያ አይ​ደ​ለም፤ ነገር ግን የአ​ባ​ቶ​ችን መሐ​ላና ቃል ኪዳ​ና​ቸ​ውን በማ​ሰብ ቀሣ​ፊ​ውን በቃ​ልህ አስ​ወ​ገደ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 18:22
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች