የምስጋና ቢሱ ተስፋ ግን እንደ ክረምት ውርጭ ይሟሟል፤ እንደማይጠቅም ውሃም ይፈሳል።
ለማያመሰግን አለኝታው እንደ ክረምት ውርጭ ይቀልጣልና፥ እንደማይረባ ርኩስ ውኃም ይፈስሳልና።