አንተን ለማመስገን ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት መነሣትና ጎኅም ሳይቀድ አንተን ማግኘት እንዳለብን ለማሳየት ነው።
በፀሐይ መውጫ በኩል አንተን እናመሰግን ዘንድ፥ ወዳንተም እንለምን ዘንድ ፀሐይ ወደ እኛ እንዲመጣ ይፈለጋልና ይህ ይታወቅ ዘንድ ነው።