የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ጥበብ 16:18 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከሐዲዎቹን ለማጥፋት የተላኩትን እንስሶች አብሮ እንዳይደመስስ ባንድ ወቅት እሳቱ በረድ ይላል፤ እነርሱም ይህን ባዩ ጊዜ የእግዚአብሔር ፍርድ እንዳልተዋቸው ይረዳሉ፤

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የእ​ሳት ነበ​ል​ባል በዝ​ን​ጉ​ዎች ላይ የተ​ላኩ እን​ስ​ሳ​ትን እን​ዳ​ያ​ቃ​ጥል ለማዳ ሆነ፥ ነገር ግን ይህን ባዩ ጊዜ በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፍርድ እን​ደ​ሚ​ጠፉ ያው​ቃሉ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ጥበብ 16:18
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች