የሰው ግብዝነት እነርሱን ወደ ዓለም አመጣቸው፤ የተወሰነላቸውም አጭር ዕድሜ ነው።
ተነጥቀው የመሄዳቸውን ፍጻሜ የሚያፋጥን ስለሆነ በከንቱ ሰው ምክንያት ጣዖት ወደዚህ ዓለም ገባ። ከዚህም በኋላ ጣዖት መሥራትን ዐሰቡ።