የሰው እግር ባልደረሰበት ስፍራ፥ ድንኳኖቻቸውን ተከሉ።
ማንም ወዳልኖረበት ምድረ በዳም ሄደው ኖሩ። ባልተረገጠች ቦታም የድንኳኖቻቸውን ካስማ ተከሉ።