እርሱ በማይፈታተኑት ዘንድ ይገኛልና፤ በሚታመኑት ዘንድ ይገለጣልና።
በማይፈታተኑት ሰዎች ዘንድ እርሱ ይገኛልና። በማይክዱት ሰዎችም ዘንድ ይገለጣልና።