እናንተ የምድር ገዥዎች ሆይ፥ ጽድቅን አፍቅሩ፤ ጌታን በመልካምነት አስቡት፥ በቅን ልብም ፈልጉት፤
የምድር ገዥዎች ሆይ፥ ጽድቅን ውደዷት፥ የእግዚአብሔርንም ኀይል በበጎ ዕውቀት አስቡት፥ በቅን ልቡናም ፈልጉት።