አሁንም ይህችን እኀቴን የማገባት በዝሙት መንፈስ ተይዤ ሣይሆን በእውነተኛነት ነው፤ በእኔም በእርሷም ላይ ምሕረትህን አውርድልን፤ አብረንም ለሽምግልና አብቃን።
አሁንም ይህቺን እኅቴን የማገባት በሚገባ ነው እንጂ ስለ ዝሙት አይደለምና አቤቱ አብረን ወደ ሽምግልና እንድንደርስ እንረዳዳ ዘንድ ለእኔና ለእርሷ ይቅርታን ላክልን።”