ከዚያም አገልጋይቱን ላኳት፥ እስዋም ፋኖሱን አብርታ በሩን ከፍታ ወደ ውስጥ ገባች፥ ሁለቱም ድብን ያለ እንቅልፍ ወስዷቸው አገኘቻቸው፤
ያቺም ልጅ ሄዳ ደጃፉን ከፈተች፤ ሁለቱም ተኝተው አገኘቻቸው።