የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽሐፈ ሲራክ 9:12 - መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ክፉዎችን ደስ የሚያሰኛቸው አንተን አያስደስትህም፤ ከመሞታቸው በፊተ በዚህ ዓለም ሳይቀጡ እንደማይቀሩ አስታውስ።

ምዕራፉን ተመልከት

የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

የክ​ፉ​ዎች ሰዎ​ችም ተድ​ላ​ቸው አያ​ስ​ጐ​ም​ጅህ፤ እስ​ኪ​ሞ​ቱም ድረስ እን​ደ​ማ​ይ​ከ​ብሩ ዐስብ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽሐፈ ሲራክ 9:12
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች