በታማኝነት የሚሠራውን አገልጋይ፥ ወይም ልቡ ወደ ሥራ ያዘነበለውን የዕለት ሠራተኛ አትበድል።
በእውነት በሚገዛልህ ቤተ ሰብህ ላይ፥ ስለ አንተ ሰውነቱን አሳልፎ በሚሰጥ በምንደኛህም ላይ ክፉ ነገርን አታድርግ።