ሦስተኛው ዓይነት ወዳጅ፤ በአንድ ገበታ አብሮህ ይቀርባል፤ በመከራ ጊዜም ከአንተ ጋር አይቆምም።
ስለ ማዕድህም የሚወድህ ወዳጅ አለ፤ እርሱም ከአንተ ጋራ አይኖርም፥ በተቸገርህም ጊዜ ይለይሃል።